"Please wait"
እባክዎ በትዕግስት ይጠብቁ!

👤መረጃ
Home About Us Main point Service Job Vacancy Materials Comment

አዲስ አሰራር በመዘርጋት እና ሲስተም በመጠቀም በኩል ለተገልጋዮች እና ለተማሪዎች እንዲሁም ለአስተዳደር ሰራተኞች ምቹ ሁኔታን የፈጠረ መሆኑ ተገለጸ

05-05-2026 07:00am

የኮሌጁን ይፋዊ ድህረገጽ በመጠቀም ከተማሪዎች የውጤት አሞላል እና በተማሪ እና መምህር መካከል ግልጸኝነት እና ተጠያቂነት ያለውን አሰራር በመዘርጋት እንዲሁም ሰዓትን በአግባቡ ከመጠቀም አንጻር ሰፊ ጥቅም ያስገኘ መሆኑን ተማሪዎች እና የአስተዳደር ሰራተኞች ገለጹ።
እርሶም www.northeast.edu.et ን በመጠቀም አገልግሎቱን ያግኙ

loading

ይህ መረጃ 30 ጊዜ በተለያዩ ሰዎች ታይቷል ---) (----

   ይህንን መረጃ ከታች ባሉት 👇    👇    👇   ሚዲያወች በመጫን Share..

Comment Form