"Please wait"
እባክዎ በትዕግስት ይጠብቁ!

👤መረጃ
Home About Us Main point Service Job Vacancy Materials Comment

የድህረ ገጽ ልማት እና የመረጃ ቋት አስተዳደር ተመራቂ ተማሪዎች ጋር የተደረገ ውይይት

06-05-2026 16:55pm

የድህረ ገጽ ልማት እና የመረጃ ቋት አስተዳደር ተማሪዎች (Web Development And Database Administration Department Student) ከትትምህርት ክፍል ጋር ባካሄዱት ውይይት ተማሪወች በሰለጠኑበት ሙያ ወጥተው ህዝባቸውን እና ማህበረሰቡን ለማገልገል ቁርጠኛ መሆናቸውን ገለጹ። የኮሌጁን መሪ ቃል በመጠቀምም እንዲህ በማለት ውይይቱ ተቋጭቷል "ዓላማችን ተቀጥረው ውጤታማ የሚሆኑ ብቻ ሳይሆን ስራን የሚፈጥሩ ዜጎችን ማፍራት ነው"።

loading

ይህ መረጃ 81 ጊዜ በተለያዩ ሰዎች ታይቷል ---) (----

   ይህንን መረጃ ከታች ባሉት 👇    👇    👇   ሚዲያወች በመጫን Share..

Comment Form